erhiopia
4:11
erhiopia
3:44
Prompt:
ሜሪአርሚዴ ከአዲስ ፀሐይቱ ካስመራ ይጫወቱ ነበር ክራር በየተራ ሳይከፈል በፊት ሙሉያለቤቱ ጀምበሯ ሳትጠልቅ ነበረች ፀሀይቱ ቀኑ ብራነበር ሳንለያይ ያኔ ፅልመቱ ከበደ ሰራን ወይ ኩነኔ አመታት ተጓዙ ደግፈው ጥላቻ የመለየት ወሰን መችይሆን መባቻ አባይን እንጠጣ እንዋኝ ቀይባሕር አንድነት ይመለስ ይስመርልን ፍቅር የተጋመደ ነው አይደለም ለብቻ የጥንቱ ይመለስ ይሸነፍ ጥላቻ ሜሪአርሚዴ ከአዲስ ፀሐይቱ ካስመራ ይጫወቱ ነበር ክራር በየተራ ሳይከፈል በፊት ሙሉያለቤቱ ጀምበሯ ሳትጠልቅ ነበረች ፀሀይቱ አልሆነም አልሆነም አልሆነም ለብቻ ፍቅር ይቅደም በቃ ይሸነፍ ጥላቻ ተዋስ በል ከሙሴ አሻግረን በጊዜ ያለፈው ይበቃል ጎድቶናል ትካዜ ከመቃብር ሆነ አፈር መቃመሻ የሰብለ በዛብሕ ፍቅር መጨረሻ ፃ እ ዳ ናት ኤርትራ የቆንጆ መፍለቂያ ያዲስ አለማየሁ ኦረማይ ማለቂያ ተዋስ በል ከሙሴ አሻግረን በጊዜ ያለፈው ይበቃል ጎድቶናል ትካዜ(3) እኛም ወደናንተ እናንተም ወደኛ ድንበሩ ይሰበር ይሁን መገናኛ ናፍቆት እየባሰ ጎድቶናል በብዙ መለየቱ ይብቃ ብዙነው መዘዙ ተዋስ በል ከሙሴ አሻግረን በጊዜ ያለፈው ይበቃል ጎድቶናል ትካዜ(2) ሜሪአርሚዴ ከአዲስ ፀሐይቱ ካስመራ ይጫወቱ ነበር ክራር በየተራ ሳይከፈል በፊት ሙሉያለቤቱ ጀምበሯ ሳትጠልቅ ነበረች ፀሀይቱ